ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የርቀትና ተከታታይ ትምህርት ክፍል የ2000 ዓ. ም. 1ኛ ሴሚስተር አጠቃላይ ፈተና ጥር 2, 3 እና 4 ቀን 2000 ዓ. ም. የነበረው ፕሮግራም ወደ ጥር 24, 25 እና 26 ቀን 2000 ዓ. ም. የተዛወረ መሆኑንና የፈተና ዝግጅቱ በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ የርቀት ትምህርት ማስተባበሪያ ቢሮዎች እንደሚከናወን እንገልጻለን፡፡
በዚሁ መሰረት በሴሚስተሩ አጠቃላይ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ለሁለተኛ ዙር ቱቶሪያል ፕሮግራም በየማስተባበሪያ ቢሮዎች በወጣላችሁ መርሃ ግብር መሰረት በመሳተፍ ለአጠቃላይ ፈተናው ዝግጅት እንድታደርጉ ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡
ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የርቀትና ተከታታይ ትምህርት ክፍል
Date 2008-01-01 07:41:38